የእስከአሁኑ አማራና ትግሬ ጦርነት ለኢትዮጵያዊያን ያስገኘው ውጤትን በEthio 360 ስለተጠየቀ መልሱን እንደሚከተለው እሰጣለሁ፡፡
Posted: 16 Nov 2020, 15:40
እኔ እንደሚመስለኝ ከሽሮ ይሻላል ሽራሮ ሲሉ እንደነበረው በጦርነቱ ሰበብ ቀላል የማይባል የአማራ ደሀ በጦረኛው መንግስት በጀት ሬሽን እየበላ ነው፡፡ ይህ እውነት ነው ከአልን ደግሞ ከዚህ ሌላ ምን የተሸለ ጥቅም ይጠበቃል?