Page 1 of 1

በኮ/ል አብይ ከሚመራው የአማራ ቅኝ ግዛት ነፃ ስለ ወጡት የኦሮሚያ ዞኖች ፒፒ በፓርላማው ተመካከረ፡፡ ግን ሪፓርቱን በማፅደቁ ላይ ልዩነት ተፈጥሮአል ተባለ፡፡

Posted: 16 Nov 2020, 14:11
by AbebeB
የ3267 ቀበሌዎች ፒፒ መዋቅር ፈርሶ በኦሮሞ አስተዳደር ስር መግባቱ ተዘግቦእል፡፡ ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!

Caasaan ganda 3267 diigameera.
– Guyyaatti geddu-galeessaan dabballee fi minishaa 7-8 tu ajjeeffama/ukkaamfamaa jira.
– caasaan aanota 43 guutumatti diigameera.
– Godinnota 6 kessatti Humni WBO humna mootummaa caaleera.
– Godinoota dabalataa 3 keessatti WBOn humna mootummaatiin walqixa taheera.

Re: በኮ/ል አብይ ከሚመራው የአማራ ቅኝ ግዛት ነፃ ስለ ወጡት የኦሮሚያ ዞኖች ፒፒ በፓርላማው ተመካከረ፡፡ ግን ሪፓርቱን በማፅደቁ ላይ ልዩነት ተፈጥሮአል ተባለ፡፡

Posted: 16 Nov 2020, 14:21
by AbebeB
Please wait, video is loading...

Re: በኮ/ል አብይ ከሚመራው የአማራ ቅኝ ግዛት ነፃ ስለ ወጡት የኦሮሚያ ዞኖች ፒፒ በፓርላማው ተመካከረ፡፡ ግን ሪፓርቱን በማፅደቁ ላይ ልዩነት ተፈጥሮአል ተባለ፡፡

Posted: 16 Nov 2020, 14:31
by AbebeB
ፒፒ ፓርላማ የሚለው ፒፒ ካቢኔ በሚለው ይተካ ዘንድ አንባቢን እጠይቃለሁ፡፡

Re: በኮ/ል አብይ ከሚመራው የአማራ ቅኝ ግዛት ነፃ ስለ ወጡት የኦሮሚያ ዞኖች ፒፒ በፓርላማው ተመካከረ፡፡ ግን ሪፓርቱን በማፅደቁ ላይ ልዩነት ተፈጥሮአል ተባለ፡፡

Posted: 16 Nov 2020, 14:33
by Za-Ilmaknun
Wallagga Lixaa... Reefu
ምዕራብ ወለጋ... ሰበር

Godina Wallagga Lixaatti tarkaanfii seera kabachiisuu gootichi humna addaa Oromiyaa jidduu kana fudhateen waraanni Shanee 36 yoo ajjeefamu 169 ammoo booji'ameera! Namooti ergamtoota Juntaaf haala mijeessan 96 qabamanii dhimmi jaraa qoratamaa jira.

በምዕራብ ወለጋ ዞን የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በወሰደዉ ህግን የማስከበር እርምጃ የጁንታዉ ተላላኪ ሸኔ ታጣቂዎች ሲደመሰሱ 169 ተማርኳል! ለጁንታዉ ተላላኪዎች ድጋፍ በመስጠት የተጠረጠሩ 96 ሰዎችም ተይዘዉ ጉዳያቸዉ እየተመረመረ ነዉ!

Re: በኮ/ል አብይ ከሚመራው የአማራ ቅኝ ግዛት ነፃ ስለ ወጡት የኦሮሚያ ዞኖች ፒፒ በፓርላማው ተመካከረ፡፡ ግን ሪፓርቱን በማፅደቁ ላይ ልዩነት ተፈጥሮአል ተባለ፡፡

Posted: 16 Nov 2020, 15:06
by DefendTheTruth
AbebeB wrote:
16 Nov 2020, 14:11
የ3267 ቀበሌዎች ፒፒ መዋቅር ፈርሶ በኦሮሞ አስተዳደር ስር መግባቱ ተዘግቦእል፡፡ ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!

Caasaan ganda 3267 diigameera.
– Guyyaatti geddu-galeessaan dabballee fi minishaa 7-8 tu ajjeeffama/ukkaamfamaa jira.
– caasaan aanota 43 guutumatti diigameera.
– Godinnota 6 kessatti Humni WBO humna mootummaa caaleera.
– Godinoota dabalataa 3 keessatti WBOn humna mootummaatiin walqixa taheera.
Abbe-dhilbe,

እኛም ሀይላችንን እናንቀሳቅሳለን የለው ምን ላይ ደረሳ?

እኔ እስካሁን ያ ሀይል ተንቀሳቅሶ ኢትዮጵያን ጨፍልቆ ኤርትራንም ወደ ቀይ ባህር የምገፈትራት መስሎኝ እያተጠባብክኝ ነው።

anyway, how is doing the "Lion of the Oromo Nation"?

Dhilbe, enjoy the following music, an invitation to you from the children of Gobana in cooperation with the true sons of Mecha of Qelam Wolega.