Page 1 of 1

የህወሃት የአፈጣጠር ታሪክ!!

Posted: 16 Nov 2020, 13:07
by Wedi
የህወሃት የአፈጣጠር ታሪክ!! :lol: :lol: :lol:

"በመጀመሪያ ሰይጣን ተፈጠረ። ሰይጣንም ጉዳዩን የሚያስፈፅምለት ረዳት ፈለገ። ረዳት የሚሆነኝ በአምሳሌ ልፍጠር አለ። እንዳሰበውም ሆነ ህወሀትን ፈጠረ።
ክፋትንና ተንኮልንም አስተማረውና በኢትዮጵያውያ ምድር ውስጥ አሰማራው። ህወሀትም እጅግ አደገኛ ክፋቶችንና ተንኮሎችን ፈፀመ።
በመጨረሻም ሰይጣን ህወሀት እንደበለጠው ባየ ጊዜ ህወሀትን በመፍጠሩ ተፀፀተ!"

መፅሀፈ ታሪክ ከ1983-2013 (ከኤርትራ የተላከ መልዕክት)