Re: Meqelle in Crisis:Ethnic Federalism Being Dismantled !! Yebo !!!
የፅንፈኛው ሕወሓት ጁንታ የጭካኔ ተግባር የቡድኑን ታሪክ በሚያውቁት አንደበት
“ጥያቄዎች አሉኝ” – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው
–
በህወሓት ቤት ሁሉም ነገር አልቆባቸዋል። ሃሳብ ካለቀባቸው ረዘም ያለ ጊዜ ሆነው። የቀሯቸው ጥቂት ታጣቂዎችና ዲጂታል ወያኔ ነበሩ። እነሱም በዚህ ሰሞን ተሰባበሩ። ታጣቂያቸው አክራሪዎቹ ያሉትን እና ዕድሜ ልካቸውን በውሸት እና በተስፋ በመገቡት የፕሮፓጋንዳ ስራ መታወር በፈጠረው ትእቢት ተጋርዶ የተዳፈነውን እሳት ነካክቶ እየተቃጠለ ነው። አንድን አባባል ዘንግቶ ይመስለኛል።
–
“ተው በሉት ያንን ሰው አይንካ ያንን ቤት፣
እሳቱ ቢጠፋ እረመጡ አለበት”
–
የሚለውን የዲጅታል ጦራቸው በሙሉ አቅሙ የብሔር ብሔረሰቡን ስም እየተጠቀመ አንዱን ከአንዱ ሊያፋጅ ያላደረገው ጥረት አልነበረም። የአቅሙን ሁሉ ሞክሯል። አልተሳካም እንጂ። አሁን ይህም ከነኔትወርኩ ድምጥማጡ ጠፍቷል።