Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17603
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Grakaso & Abergele Falls

Post by Misraq » 16 Nov 2020, 11:10

በራያ ግንባር የተሰለፈው መከላከያ ሰራዊት፣ አማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ጣፋ፣ ታኤ፣ በርተከላይ፣ ኩኩፍቱ፣ ቀርፋሌ፣ አርጀሌ፣ በርገቤ፣ ስንደዶበር እና ግራካሶ የተሰኙ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ከትህነግ ነፃ ማውጣቱን ዋልታ ዘግቧል።