Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8647
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

On side Note ሀገረሰላም ዓብይ ዓዲ እንደርታ እና ማይጨዉን ነፃ ከጁንታው እጅ ነፃ ወጥተዋል!! የቀሩት ሁለት ከተማ ብቻ ነዉ ተንቤን እና መቐለ።

Post by Wedi » 16 Nov 2020, 09:36

የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት ሀገረሰላም ዓብይ ዓዲ እንደርታ እና ማይጨዉን ነፃ አውጥቷል የቀሩት ሁለት ከተማ ብቻ ነዉ ተንቤን እና መቐለ።