የህዝብና በህዝብ የሚመራ ጦርነት ህዝባዊ ጦርነት ይባላል ። ዎያነ ቲቪ ለመጅመርያ ግዜ እውነት ተናገረች ።
Posted: 15 Nov 2020, 23:06
የህዝብና በህዝብ የሚመራ ጦርነት ህዝባዊ ጦርነት ይባላል ። ዎያነ ቲቪ ለመጅመርያ ግዜ እውነት ተናገረች ። ኣዎ፡ ጸረ-ስብድብዶች የሚደረግ ጦርነት ህዝባዊ ጦርነት ነው ።
ኣቶ ደብረ-ጽዮን ደሞ የኣማራ ኣርበኞች መሬት ኣስመላሽ ብለው ሰየሙዋቸው ።
ሰውየው የንግግር ችሎታ የላቸውም ፡ በትግርኛ ይሁን ባማርኛ ፡ መሬት ኣስመላሽ ግን እንደሚመስለው ብዙ ሳያስቡ ኣገኙዋት ።