Page 1 of 1

ለጠ/ሚ ዐቢይ ያለኝ ምክር፡ ማለቂያና መፍትሄ በሌለው የትግሪ ውጥንቅጥ ችግር ውስጥ ከመተብተብ ተጠንቀቅ!

Posted: 15 Nov 2020, 22:33
by Horus
ያቢይ አላማ መሆን ያለበት ...

አንድ፣ ትህነግ ከጎንደርና ወሎ የዘረፈውን መሬት ማስመለስ ፤

ሁለት፣ በወንጀል የሚፈለጉትን (ያልጠፉትን) መያዝ፤

ሶስት፣ ፌዴራል መንግስት መያዝ ያለበትን ስልጣም ማረጋግጥ፣

አራት ፣ ትህነግ ከትግሬ ውጭ ያሉትን ሃብትና ማናምን መቀማት ።

ክዚያ በተረፈ በትግሬ ችግር ውስጥ ተተብትቦ ከመታሰር መራቅ አለበት ።

ወደ ፊት በትግሬ ውስጥ የሚነሱ ብዙ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ ሶሺያል ቀውሶች አሉ፤ ድርቅ፣ ረሃብ፣ ስደት ወዘተ ጨምሮ ። ኋላ ያ ሁሉ በአቢይ ላይ የሚያሳብቡ ስለሆነ እነሱ የሰሩት ሽርባ እነሱው እንዲጠጡት መሆን አለበት ።

ስለዚህ አቢይ ከንዴትና ካለው ሃይል ነጻ ሆኖ በትግሬ ችግር ላለመተብተብ መጣር አለበት !! የትግሬ ማህበረ ሰብ ብዙ ግዙፍ ችግሮች ያሉበት ሕዝብ ነው ።