ሰበር ዜና: ደካማው እና አቅመ-ቢሱ ዓብይ አህመድ እጁን ሰጠ
Posted: 15 Nov 2020, 20:11
ዓብይ አህመድ ወያኔ አድርግ ያለውን ማድረግ ግዴታው ነው:: አለበለዚያ ይገረፋል
ዜና 27:የግንባር ውሎ (ሕዳር 6:2013)
ከተምዘግዛጊ ሚሳይል ጥቃት በኋላ የሃይል ሚዛን የበላይነት ያገኘችው ትግራይ፡ በድንገት ወታደራዊ ስትራተጂዋ እየቀየረች መሆኗ በኣብይ ጀነራሎች ዘንድ መደናገጥ መፍጠሩ ታወቀ። ከባህርዳሩና ጎንደሩ ኤርፖርት ጥቃት በኋላ የኣየር ሃይሉ ሽባ የሆነበት ኣብይ፡ ከሰመራ ኤርፖርትም ጓዙን ጠቅልሎ ትናንት ደብረዘይት ኣየር ሃይል እንደመሸገ ታውቋል። ዛሬ ጧት የኢመሬትስ የሰው ኣልባ ድሮኖች መጠቀም የጀመረ ሲሆን፡ ትግራይ ይህ የሚሆን ከሆነ የኢመረትስ ወታደራዊ ካምፕ የሚገኝበትን የአሰብ ወደብ በሚሳይል እደበድባለሁ ብላ በማስጠንቀቅዋ ኢመረትስ ለጊዜው ድሮኖች ከመላክ ተቆጥባለች። ከዚሁም በላይ፡ ኣብይ ወታደሮች ከኢትዮጵያ በገፍ እየጫነ ወደ ኤርትራ ግንባር ያራግፍበት የነበረው የአስመራ ኤርፖርትም በሚሳይል ጥቃቱ ከጥቅም ውጭ በመሆኑ እቅዶች እንዳሰበው እየሄደለት እንዳልሆነ ያመላክታል። የኤርትራና የኢመረትስ ጉዳይ በሚድያ መራገቡ የተደናገጠው ኣብይም “እኛ ብቻችን ነን እየተዋጋን ያለነው” በማለት መግለጫ ሰጥቷል።
በሌላ በኩል በኤርትራ ግንባር የከባድ መሳርያ ልውውጥ ቀጥሏል። በተለይ ከዛላምበሳ እስከ ሰንዓፈ ባለው ቀጣና ያሉ ነዋሪዎች ስፍራው ለቀው እየተሰደዱ ሲሆን፡ በኣከባቢው የሰፈሩት የኣብይና የኢሳያስ ወታደሮች የከባድ መሳርያው ሰለባ እየሆኑ ነው። በተመሳሳይ፡ በራያ ግንባር የትግራይ ሰራዊት ኣላማጣን ለቆ በዙርያው የሚገኙ ተራሮች ላይ የመሸገ ሲሆን፡ ቀን ላይ ባዶ ወደ ነበረው ከተማ ገብተው የነበሩት የኣምሓራ ወራሪ መንጋ እና የኣብይ ነጭ ሰራዊት፡ የከባድ መሳርያ ድብደባ ሰለባ ላለመሆን ኣመሻሹ ከተማውን በመልቀቅ ርቀው እንደመሸጉ ታውቋል።
*********
ዜና 26:ኣዲሱ የትግራይ ወታደራዊ ስትራቴጂ (ሕዳር 6:2013)
እስከ ትናንትና ድረስ ራሱን በመከላከል ላይ የተመሰረተ ወታደራዊ ስትራቴጂ ሲከተል የነበረው የትግራይ መከላከያ ሰራዊት፡ ከዛሬ ጀምሮ ስትራቴጂው ወደ ማጥቃት እየቀየረ መሆኑ ታወቀ። በሰው ሃይልና በትጥቅ መልሶ የተደራጀው የትግራይ መከላከያ ሰራዊት፡ ኣሁን ካለው ሃይል በተጨማሪ፡ ፕረዚደንት ደብረፅዮን ባደረጉት የክተት ኣዋጅ ጥሪ መሰረት ከኣምስት መቶ ሺ በላይ ወጣቶች ተመዝግበው ብቁ የሆኑት እየተመረጡ ስልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው። በተጨማሪም የኣዲሱ ስትራቴጂ ኣካል የሆነው የተምዘግዛጊ ሚሳይል ሃይሎች ተደራጅተው በተለያዩ ግንባሮች ቦታ ቦታቸውን ይዘው ዝግጁ ሆነዋል።
Source: https://chimpreports.com/exclusive-muse ... sY5CNSQ3bE