ኣቶ ደብረጽዮን ትግራይን መያዝ የሚያዳግት መሆኑን ሲገልጹ እንዲህ ኣሉ ፥
Posted: 15 Nov 2020, 17:55
ደብሪቱ ፥ " የትግራይን ካርታ ስትመለከት ኣንድ ጊዜ ወደ ሱዳን ይቀርባል፡ ሌላ ግዜ ደሞ ተንቀሳቅሶ ወደ ኣፋር ይጠጋል .....መጠኑ ይጨምራል ...መጠኑ ይቀንሳል ...እዚ ኣለ ስትለው እዛ ይሄዳል ። ስለዚ ልትይዘወ ኣትችልም ። "