Page 1 of 1
ቆይ ግን ትግራይ ምን ትብላ?
Posted: 15 Nov 2020, 17:11
by simbe11
ኤርትራ - የአልካለጉዛይ መሬት ጥቁር ጤፍ የጋሽ ባርካ ለም መሬት እያላችሁ ትንሽ ለም መሬት ቢሰቁ ባድሜን ወሰዳቸሁ!
አማሮች - የጎጃም የሰሜን እና የምስራቅ ሸዋ ለም መሬት እያላችሁ - የራያን ለም ሜዳዎች እና የሁመራ/ወልቃይትን ለም መሬት ቀማችሁ!
አፋሮች - የጨው ሃብት በመሬታችሁ ሞልቶ አሞሌ እንኳን እንዳያወጡ በርሃሌን ጠቀለላችሁ!
ቆይ ግን ትግሬ ምን ይብላ????
Re: ቆይ ግን ትግራይ ምን ትብላ?
Posted: 16 Nov 2020, 02:15
by Feron11
Cake kezam be meketel kulkuwal
Re: ቆይ ግን ትግራይ ምን ትብላ?
Posted: 16 Nov 2020, 06:53
by kibramlak
ወንድሜ ሲንቤ፣ ይከውልህ፣ ሰላምና መተሳሰብ ካለኮ የትም ያለ ምርት ለትግራይም ይሆናል፣፣ ግን ስግብግብ ባንዳ ወያኔ እራሱ በጠነሰሰው መርዝ ራሱን አጠፋው፣፣ ለምን ብትል፣ ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዮጵያ ታሪክ ዘረኝነትን የፓለቲካው መንቀሳቀሻ አድርጎ ሀገሪቱን በዘር ክልል ክልል ሰው ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ ተዘዋውሮ እንዳይበላ ከልክሎ ፣ ለራሱ ግንያልሆነውን መሬት እና ሀብት ነጥቆ በግፍ ለ27 አመት እልቂት አንግሶ ከዛም ለ 3 አመት በሽብር ተሰማርቶ የሀገር ካንሰር ሆኖ የራሱን መጥፋት ብቻ ሳይሆን የትግራይንም ገፅታ አጥፍቶ መቀመቅ ወረደ፣
እና ትግራይ የሌላትን ከየት ታምጣ?? አንተ እምትላቸው ቦታወች እኮ የትግራይ ሆነው አያውቁም፣ ይህ መቀመቅ የወረደው በሸፍጥ እና በማናለብኝነት በጉልበት ይዟቸው የነበር እንጅ፣፣
simbe11 wrote: ↑15 Nov 2020, 17:11