Food shortage in TPLF military camps reached to a Critical level!!
Posted: 15 Nov 2020, 16:59
Food shortage in TPLF military camps reached to a Critical level!!
Fasil Yenealem
"ከሁመራ፣ ከሽራሮና ከሌሎችም የጦር ግንባሮች ሸሽተው ሽሬ ከተማ የገቡ የትግራይ ልዩ ሃይል አባላት 'ምግብ ከበላን አራተኛ ቀናችን ነው' እያሉ ሲለምኑ አይቻለሁ። በጣም ተዳክመዋል። ጠውልገዋል። ህዝቡ በከፍተኛ የምግብ ችግር ውስጥ ይገኛል። እኔና ጓደኞቼ እስካሁን የቆየነው ደረቅ ብስኩት እየበላን ነው ። ካድሬዎቹ ግን አሁንም እባካችሁ ዳቦ አዋጡ ይላሉ። ነዳጅ ስጡን እያሉ የእርዳታ ድርጅቶችንና አንዳንድ ባለሃብቶችን ይለምናሉ። ነዳጅ ግን የለም። ህዝቡ ከህወሃቶች ፕሮፓጋንዳ ውጭ ሌላ የሚሰማው ድምጽ ስለሌለው ተደናግሯል፤ ፈርቷልም። ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊትም ከፍተኛ ችግር ነበር አሁን ደግሞ ለመግለጽ በሚያስቸግር ሁኔታ ብሶበታል። ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ በጣም ያስፈራል።"
ትናንት ከሽሬ ተነስቶ ዛሬ ወደ አማራ ክልል የገባ አንድ የእርዳታ ድርጅት ሰራተኛ የነገረኝ ነው።
Please wait, video is loading...