Page 1 of 1

ያበጠው ይፈንዳ!

Posted: 15 Nov 2020, 16:31
by Digital Weyane
በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ ወያኔዎች በአማራ ልዩ ኃይል መሸነፍ የሞት ሞት ያህል ሆኖ ይሰማቸዋል። በኤርትራውያን እጅ መሞት ግን እንደ ትልቅ ክብር አድርገው ያዩታል።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:

Re: ያበጠው ይፈንዳ!

Posted: 15 Nov 2020, 17:12
by Wedi
Digital Weyane wrote:
15 Nov 2020, 16:31
በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ ወያኔዎች በአማራ ልዩ ኃይል መሸነፍ የሞት ሞት ያህል ሆኖ ይሰማቸዋል። በኤርትራውያን እጅ መሞት ግን እንደ ትልቅ ክብር አድርገው ያዩታል።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry:
ያልከው ምንም ጥርጥር የለውም እውነት ነው፡፡ ከሁሉ ከሁሉ በጣም ውርደት የሆነባቸው በአማራ የአካባቢ ሚሊሻዎች ተሸነፉ የሚለውን የዘላለም ፀፀት ነው፡፡ ትግሬዎች በጣም የሚያስዛኑት የራሳቸው ሰው የሆነው መለስ ዜናው የነገራቸውን አለመስማታቸው ነው፡፡ መለስ ለትግሬዎቹ በአንድ ስብሰባ ላይ እንዲህ ነበር ያላቸው "ጦርነት ለአማራ ህዝብ ሰርጉ ነው፣ ከአማራ ህዝብ ጋር ጦርነት ገጥማችሁ የትግራይህ ህዝብ ታሪክ ለዘላለሙ እንዳታበላሹት" ብሏቸው ነበር፡፡
የመለስን ሙሉ ቃል ከዚህ በታች አንብበው!!

:P 8)
"ጦርነት ለአማራ ሰርጉ ነው!" አቶ መለስ ዜናዊ

" አማራው አማራ ነኝ ያለ ቀን ከአማራ ጋር ጦርነት ገጥማችሁ የትግራይን ታሪክ እንዳታበላሹ ጦርነት ለአማራ ገበሬ ሰርጉ ነው ።ወልቃይትን መልሱ የሚልበት ቀን ከመጣ በሰላም መልሶ ህዝባችንን በወልቃይት ላይ የሚኖረውን ጥቅም በፖለቲካ ታክቲክ አስጠብቆ አብሮ መኖር ነው ይሄን ካላደረጋችሁ ግን እመኑኝ እኛ ደደቢት ላይ እንደተመሰረትን ሁሉ ወልቃይት ላይ እንፈርሳለን" ብሎ ነበር መለስ በአንድ ወቅት በሽሬ የታጋዮች ኮንፈረንስ ላይ ስለወልቃይት ጥያቄ ተነስቶ ብዙ ክርክር ከተደረገ በኋላ የሰጠው መልስ ነበር!
አሁን እውነታውም ይህ ነው!

Re: ያበጠው ይፈንዳ!

Posted: 15 Nov 2020, 17:35
by Fiyameta
:oops: :oops: :oops: :oops: