ከአንበሳ ጉሮሮ ማን ያወጣል ሥጋ ? ቀበሮ ወያኔ በታሪክ አጋጣሚ አማራን ሰረቀች -አንበሶቹ ጥፊ አልሰው ነጠቋት።ከአሁን በኋላ ብልጥ የሆነ ትግሬ ሠላም እና አብሮ መኖርን የመስበክ ሥራ ላይ ቢሰማራ እጅግ ጠቃሚ ነው ባይ ነኝ። ሰላም በሰፈነበት አገር የምድር ፍሬ ሁሉ የጋራ ነው። በደም እና ከ40 ዓመታት በላይ በፈሰሰ እንባ የተመሱት የአማራ መሬቶች የአማራ ናቸው ይህ ማለት ግን የጋራ አገር የለንም ማለት አይደለም። ፍቅር በዋለበት ሁሉ ብዙ ሲሳይ አለ። በ5 እንጀራ 5000 ሰው የተመገበው በፍቅር ነው። በትዕቢት የሊሎችን መፈለግ ግን ኃጥያት እና መርገምት ነው።
ግልባጭ፣
--ለዐብይ አህመድ
--አዴፓ
--አብን