Page 1 of 1

INDIA, HAPPY DIWALI !! መልካም ክብረ ብርሃን !!

Posted: 15 Nov 2020, 03:53
by Horus

HAPPY FESTIVAL OF LIGHTS, HAPPY MIGIR, HAPPY DEMERA, HAPPY MESQEL, HAPPY ENKUTATA - HOLIDAY OF THE EXCHANGE OF GIFTS !!!! ዲዋሊ የህንዶች እንቁጣጣሽ ነው !! ዲዋሊ የህንዶች ክብረ ብርሃን ነው !! ዲዋሊ የህንዶች ደመራ ፣ የህንዶች መስቀል ነው !! በብዙ መልኩ ከኢትዮጵያ እንቁጣጣሽና ከጉራጌ መስቀል ጋር ይመሳሰላል !! ብዙ የህንድ ዜጋዎች በኢትዮጵያ መኖራቸው ብቻ ሳይሆን አማርኛ ይናገራሉና እንኳን ለዲዋሊ 2020 አደረሳችሁ :!: :!: :!: :!: