Page 1 of 1

ShesheWoyane የጁንታውን ልብስ ኣውልቆ ወደ ሱዳን እየሸሸ ነው።

Posted: 14 Nov 2020, 23:00
by Abe Abraham

ደብሪቱ በቤትክርስትያን ተደብቆ እያለ የጸጥታ ሰዎች እዚህ መጥተው ማንነትህን ቢጠይቁህ ምን ብለህ ትመልሳለህ ተብሎ ሲጠየቅ ፡ " እኔ ደብረጽዮን ማለሊት ሳይሆን ቀሺ ድብረጽዮን ነኝ እላቸዋለሁ ። በሰማያዊ ጓንቲየን ግን ካወቁኝ ወደ እስር-ቤቴን እሄዳለሁ ። ከተያዝክ ከመንግስት ማምለጥ ቀላል ኣይደለም ።