ካንሰሩ ሮኬት መተኮሱ ጠቃሚ ነው
Posted: 14 Nov 2020, 16:09
ሰው ሁሉ ትህነኝ ጁንታ ምናምን ብሎ የጠራዋል ። ትክክለኛ ስሙ ነቀርሳ ውይም ካንሰር ነው ። ለምን?
ካንሰር ማለት አንድ ሴል አድጎ አድጎ ተስፋፍቶ ተስፋፍቶ የባለቤቱን መላ አካል በመውረር የሚቆጣጥር የሚገድል በሽታ ወይም የታመመ ሴል ማለት ነው ። ትክክለኛ የትህነግ ባህሪ ያ ነው ።
ትህነግ የትግሬ ካንሰር ነው ። ትህነግ የኢትዮጵያ ካንሰር ነው ። ትህነግ የኤርትራ፣ ያፍሪካ ቀንድ ካንሰር ነው ።
አሁን ሮኬት ካሻው ውደ ጎንደር፣ ባህር ዳር፣ አስመራ ፣ አዲስ አበባ ይተኩስ ፣ ያሻውን ይደምስስ ።
ኢትዮጵያ ትህነግን ከደመሰሰች በኋላ የዎያኔ ባንኮች፣ ፋብሪካዎች፣ ንብረት በሙሉ በካሳ ተወስዶ የፈረሰው ሁሉ ተመልሶ ይገነባል ።
ዋናው ነገር ካንሰሩ የባሰ እንዲሳሳት ማስገደድ እና ፈጽሞ የሚጠፋበትን እርምጃ እንዲወስድ ማስገደድ ነው ።
ካንሰርን ልማጥፋት ራዲኤሽን የምንጠቀመው ለዚህ ነው ።
Every element of TPLF cancer must be extracted, surgically removed from every organ of the Ethiopian military, political and economic body politik. Ditto !!