Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ የራያ ከተማ ባሁኑ ሰዓት ነጻ ወጣች!!!!

Posted: 14 Nov 2020, 15:47
by Ejersa
የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት ማምሻውን የአላማጣ ከተማን በቁጥጥሩ ስር አድርጎል:: ያው እንዳልኳቹ የተፈራውንና ግራካሶ ላይ አድፍጦ የነበረውን የጁንታን ልዩ ሀይልን ሰራዊታችን ሰብሮታል::