Page 1 of 1

የድል ዜና ከራያ ዋጃ ጥሙጋ፣ አላማጣ! እልልልልልልል ሞት ለባንዳዎች!!!!!

Posted: 14 Nov 2020, 10:44
by Ejersa
የመከላከያ ሰራዊትና እና የአማራ ልዩ ኃይል የአማራ ሚኒሻ አየር ማረፊያ ሰፈር የተባለውን አካባቢ እና ዋጃ ጥሙጋን የተቆጣጠረ ሲሆን አሁን ላይ መሆኔ የተባለውን አካባቢ ለመቆጣጠር ከፍተኛ ውጊያ ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና የአማራ ልዩ ኃይል የአማራ ሚኒሻ ራያ አላማጣን ከከሃዲው የትህነግ ቡድን ለማስለቀቅ በነበረው ውጊያ ከተያዙ ቦታዎች ባሻገር ቁጥራቸው በርከት ያለ የትህነግ ልዩ ኃይልና ሚሊሻዎች ሙትና ቁስለኛ ሲሆኑ በሌላ በኩል እድል የቀናው የትህነግ ሰራዊት እግሬ አውጭኝ ብሎ እየፈረጠጠ ነው። ቁጥሩ ቀላል የማይባል የትህነግ ሰራዊት ደግሞ ለመከላከያ እና ለአማራ ልዩ ኃይል እጃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።

በስፍራው ያገኘናቸው የራያ ዋጃ ጥሙጋ ከተማ ነዋሪዎች እንደገለፁት ከዚህ ቀደም ጨቋኙና ጨፍጫፊው የትህነግ ቡድን ከፍተኛ ጭቆና ሲደርስባቸው እንደነበር ገልፀው አሁን ላይ የመከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፖሊስ እና የሚሊሻ ኃይሉ ባንዳውን ቡድን አባሮ እኛን ነፃ አውጥተውናል ብለዋል።

አሁን ላይ የራያ የዋጃ ጥሙጋ ከተማ ነዋሪዎች ከከሃዲው እና ጨፍጫፊው የትህነግ ቡድን ነፃ በመውጣታቸው በራያ ባህላዊ ጭፈራ ደስታቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።

ራያ አላማጣ መሆኒ ማይጨው እያለ ይቀጥላል!!!!

ድል ለመከላከያ







Re: የድል ዜና ከራያ ዋጃ ጥሙጋ፣ አላማጣ! እልልልልልልል ሞት ለባንዳዎች!!!!!

Posted: 14 Nov 2020, 10:46
by free-tembien
Please wait, video is loading...

Re: የድል ዜና ከራያ ዋጃ ጥሙጋ፣ አላማጣ! እልልልልልልል ሞት ለባንዳዎች!!!!!

Posted: 14 Nov 2020, 11:02
by Hameddibewoyane

Re: የድል ዜና ከራያ ዋጃ ጥሙጋ፣ አላማጣ! እልልልልልልል ሞት ለባንዳዎች!!!!!

Posted: 14 Nov 2020, 11:13
by free-tembien




amhara liyu hail





Re: የድል ዜና ከራያ ዋጃ ጥሙጋ፣ አላማጣ! እልልልልልልል ሞት ለባንዳዎች!!!!!

Posted: 14 Nov 2020, 11:39
by Ejersa
Please wait, video is loading...

Re: የድል ዜና ከራያ ዋጃ ጥሙጋ፣ አላማጣ! እልልልልልልል ሞት ለባንዳዎች!!!!!

Posted: 14 Nov 2020, 15:56
by Weyane.is.dead
Next stop is Mekele. Drag the rats out from their planet :lol: :lol: :lol: