"በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከእዚህ በፊት 5 ጋናዊያን የውጭ ሀገር ፓይለቶች ነበሩ አሁን 280 የውጭ ዜግነት ያላቸው ፓይለቶች አሉ። አብዛኞቹ እድሜያቸው ከ60 የሚበልጥ የጥሮታ ጊዜያቸውን የጨረሱ ናቸው ። ለአንዱ ፓይለት በወር 20 ቀን ለሰራበት 12 ሺ የአሜሪካን ዶላር ይከፈለዋል(ክፍያው በዶላር ነው) ። በተቃራኒው አየር መንገዱ በ65 አመት ታሪኩ ከለቀቁ ኢትዮጵያዊያን ፓይለቶች ቁጥር ይልቅ የአሁኑ ስራ
አስኪያጅ በተሾመ በ10 አመት ውስጥ ስራ የለቀቁ ፓይለቶች ቁጥር በእጥፍ ይበልጣል"
የአየር መንገዱ "ጁንታ" ስ ?
አስገራሚ የምርመራ ዘገባ
በተመስገን ደሳለኝ !!