Page 1 of 1
ከሚፈለጉት 96 ወንጀለኞች አብዛኞቹ ድሮውኑ ሳያመልጡ አይቀርም
Posted: 13 Nov 2020, 23:49
by Horus
Re: ከሚፈለጉት 96 ወንጀለኞች አብዛኞቹ ድሮውኑ ሳያመልጡ አይቀርም
Posted: 14 Nov 2020, 00:09
by simbe11
I hope it won't take long to arrest all the criminal gangs!!!
They should be held accountable for what they did for the past 40+ years.
And also we should update our Amharic dictionary: Weyane/ TPLF means Thief/Corrupt/Thug
Re: ከሚፈለጉት 96 ወንጀለኞች አብዛኞቹ ድሮውኑ ሳያመልጡ አይቀርም
Posted: 14 Nov 2020, 00:32
by Horus
ሰዎቹ እንዲፈጽም ያዘዙዋቸው ግፍና ጂኖሳይድ ስንመለከት በመሸሽ ላይ ያለ ሰው የሚያደርገው እንጂ አገር ውስጥ ለመኖር ፕላን ያለው ስው የሚስራው አይደለም። እኔ ብዙዎቹ ወደ ግብጽ ምናምን የሸሹ ነው ሚመስልኝ እንጂ አሁን መቀሌ ውስጥ ያሉ አይመስለኝም ።