Page 1 of 1

በጣም የሚገርም የትግሬ ወያኔ ጁንታ የስብሃት ነጋ ዳይናስት ነው የምንለው ያለምክንያት አይደለ፡፡ መረጃው ይኸውላችሁ!!

Posted: 13 Nov 2020, 16:19
by Wedi
ትግራዋይ ለማን ነው የምትሞተው???

የኣንድ ቤተሰብ ድርጅት ፣ሁሉም ቱጃሮች፣በተለይ ደግሞ ዓለም ገ/ዋህድ አዲስ አበባ ውስጥ ብቻ ባለ አምስት የተለያዩ ህንፃዎች ባለቤት ነው።

  • ደብረፅዮን - የስብሀት ነጋ የእህት ልጅ
  • አባይ ፀሀዬ - የስብሀት ነጋ ወንድም ልጅ ባል
  • አዲስዓለም ባሌማ - የስብሀት ነጋ እህት ባል
  • አብርሐም ተከስተ - የስብሐት ነጋ ልጅ ባል
  • ዓለም ገ/ዋህድ - የስብሀት ነጋ የእህት ልጅ ባል
  • ቅዱሳን ነጋ - የስብሀት ነጋ እህት
  • ፀጋዬ በርሄ - የስብሀት ነጋ እህት ባል
  • ክንደያ ገህይወት - የስብሀት ነጋ ወንድም ልጅ ባል
  • ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሄር - የኢንቨስተር ዳዊት ገ/እግዚአብሄር ልጅ /የስብሀት ነጋ ወንድም ልጅ/

Re: በጣም የሚገርም የትግሬ ወያኔ ጁንታ የስብሃት ነጋ ዳይናስት ነው የምንለው ያለምክንያት አይደለ፡፡ መረጃው ይኸውላችሁ!!

Posted: 13 Nov 2020, 16:56
by Abe Abraham

ቁጥራቸው ብዙ ስለ ሆነ ካልተጠነቀቁ - ሁሉ ነገር የተወሳሰበ ሰለሚመስል - ልጆቻቸው እርስ-በርሳቸው ሊጋቡ ይችላሉ ። እጅግ ኣስፈሪ ነው!! ትስስሩ በካርታ ማስፈር ሳያስፈልግ ኣይቀርም ።