Page 1 of 1

ሰሞነኛው የፉጨት ዘፈን ይህ ነው። ሁመራ ላይ ሁኜ ጠራሁ በአማርኛ፣ ዑምሃጄር ሰማችኝ እርሷ በትግርኛ።

Posted: 13 Nov 2020, 16:14
by Abere
ሰሞነኛው የፉጨት ዘፈን ይህ ነው።

ሁመራ ላይ ሁኜ ጠራሁ በአማርኛ፣
ዑምሃጄር ሰማችኝ እርሷ በትግርኛ።