ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ "ነጻ በወጣው የወልቃይት ጠገዴ አካባቢ የትግራይ ብልጽግና እንዲያስተዳድረን አንፈቅድም"
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ "ነጻ በወጣው የወልቃይት ጠገዴ አካባቢ የትግራይ ብልጽግና እንዲያስተዳድረን አንፈቅድም"
Re: ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ "ነጻ በወጣው የወልቃይት ጠገዴ አካባቢ የትግራይ ብልጽግና እንዲያስተዳድረን አንፈቅድም"
መጠርጠሩስ? ትግሬ ምን አገባው ወልቃይት መሬት ላይ። ለ 43 ዓመታት ሲጫወትበት የነበርውን ህዝብ መልሶ ይጫወትብህ የሚል ኃይልን ከወያኔ ተለይቶ አይታይም። የአማራ ክልል መንግስት በአስቸኳይ የአስተዳድር መዋቅሩን በወልቃይት እና በሌሎች ነፃ በወጡት ወረዳዎች ሁሉ በመዘርጋት ለህዝቡ የአስተዳደር አገልግሎት መስጠት አለበት።
Re: ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ "ነጻ በወጣው የወልቃይት ጠገዴ አካባቢ የትግራይ ብልጽግና እንዲያስተዳድረን አንፈቅድም"
ወልቃይት፣ ጠገዴ እንዲህም በቅርቡ ነፃ የሚወጡት የራያ አካባቢዎች ከአሁን በኋላ "ትግራይ ክልል" ተብለው የሚጠሩት የአማራ ህዝብ በሙሉ ከተገደለ ብቻ ነው፡፡
አብይ አህመድ የማይወጣው ጨዋታ ውስጥ ባይገባ ይመረጣል!!
አብይ አህመድ የማይወጣው ጨዋታ ውስጥ ባይገባ ይመረጣል!!