Page 1 of 1

ሰበር መረጃ ከወልቃይት!

Posted: 13 Nov 2020, 12:38
by Ejersa
ቃብቲያ ውስጥ በነበሩት የሱር ኮንስትራክሽን 2 ካምፖች ውስጥ በዛሬው ቀን በተደረገ ፍተሻ በጦር መሳሪያ የተሞሉ ከ15 በላይ ኮንቴይነሮች ተገኝተዋል!

Re: ሰበር መረጃ ከወልቃይት!

Posted: 13 Nov 2020, 13:29
by Jirta
this is an opportunity for Amhara. Distribute to the people and fans.