Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
netsi
Member
Posts: 188
Joined: 06 Oct 2019, 04:29

ሰይጣን እንኳን እነሱ የሰሩብንን ግፍ ደፍሮ የሚሰራ አይመስለኝም

Post by netsi » 13 Nov 2020, 10:02

ሰይጣን እንኳን እነሱ የሰሩብንን ግፍ ደፍሮ የሚሰራ አይመስለኝም…::
ከጥቃቱ አምልጠዉ ከቀናት የእግር ጉዞ በኋላ አፋር የገቡ መከላከያዎች ስለ ክስተቱ የሰጡት ምስክርነት:: ሙሉ ንግግራቸዉን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ
https://youtu.be/_y3phenXxEI ያሳዝናል