Must Watch: አስማተኞቹ የዓብይ ወታደሮች
Posted: 13 Nov 2020, 09:23
ፕላኔት ሆቴል፣ ወልቃይት፣ሽሬ፣አድዋ፣አዲግራት፣ሁመራ.......በአስማት አንዴ ሲይዙት አንዴ ሲለቁት ቆዩ እና አሁን ደግሞ እንደ እሥራኤል ዳንሳ ዓይነ-ሥውር እናድናለን እያሉ ነው::ዓብይ እና ወታደሮቹ ባይኖሩ ኖሮ በምን እንዝናና ነበር?
በነገራችን ዓብይ ብርሃኑ ጁላን ጦርነቱ በ3 ቀን ማለቅ አለበት ሲለው ብርሃኑ ጁላ የሰጠው መልስ በ3 ቀን ወያኔ ይጨርሰን እንደሆነ እንጂ እኛ ማድረግ አንችልም አቅሙም የለንም ብሎት አሁን አዲስ ባሕላዊ ጄኔራል ሊሾም ነው::
በነገራችን ዓብይ ብርሃኑ ጁላን ጦርነቱ በ3 ቀን ማለቅ አለበት ሲለው ብርሃኑ ጁላ የሰጠው መልስ በ3 ቀን ወያኔ ይጨርሰን እንደሆነ እንጂ እኛ ማድረግ አንችልም አቅሙም የለንም ብሎት አሁን አዲስ ባሕላዊ ጄኔራል ሊሾም ነው::
Please wait, video is loading...