Page 1 of 1
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጽኑ አለት፣ የኢትዮጵያዊነት ትርጉም !!!
Posted: 13 Nov 2020, 03:04
by Horus
Posted: 04 Sep 2023, 21:47
by eden
Horus in 2020 wrote: ↑13 Nov 2020, 03:04
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጽኑ አለት፣ የኢትዮጵያዊነት ትርጉም !!!
Horus in 2023 wrote: ↑04 Sep 2023, 21:18
ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የፖለቲካ መሰረት የሌለው ቴክኖክራት የቢሮ ከበርቴ
Re:
Posted: 04 Sep 2023, 21:55
by Horus
eden wrote: ↑04 Sep 2023, 21:47
Horus in 2020 wrote: ↑13 Nov 2020, 03:04
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጽኑ አለት፣ የኢትዮጵያዊነት ትርጉም !!!
Horus in 2023 wrote: ↑04 Sep 2023, 21:18
ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የፖለቲካ መሰረት የሌለው ቴክኖክራት የቢሮ ከበርቴ
እንኳን ብርሃኑ ነጋን አቢይን የዘመናችን ምኒልክ ብዬዋለሁ! አንተ ዝፍጥ! ባንዳ ሆነው የከዱን አቢይና ብርሃኑ ናቸው! ለዚያ ደሞ አሁን አዲስ ስም አወጣላቸኋለሁ ! ብርሃን እስከ ሚወጣ እውነትና ዉሸት እኩል ይቆማሉ! በቃ get a fuk'n life!
Re: Re:
Posted: 04 Sep 2023, 22:04
by eden
Horus wrote: ↑04 Sep 2023, 21:55
eden wrote: ↑04 Sep 2023, 21:47
Horus in 2020 wrote: ↑13 Nov 2020, 03:04
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጽኑ አለት፣ የኢትዮጵያዊነት ትርጉም !!!
Horus in 2023 wrote: ↑04 Sep 2023, 21:18
ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የፖለቲካ መሰረት የሌለው ቴክኖክራት የቢሮ ከበርቴ
ባንዳ ሆነው የከዱን አቢይና ብርሃኑ ናቸው! ለዚያ ደሞ አሁን አዲስ ስም አወጣላቸኋለሁ!
አሁንም ተሸውደሃል. የከዱህ ያኔ ነው፣ የባነንከው ግን ዛሬ
ቱግ እንድትል ሳይሆን እንድትማር ከሚል ነው
በመልካም ተረዳኝ
ደሞ ብዙ ሰው ስለተሸወደ፣ ተጫወቱብኝ ብለህ ብዙ አትበሳጭ
ፖለቲካ ቆሻሻ ነው፣ በተለይ እንዳንተ ላለ ግልብ
Re: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጽኑ አለት፣ የኢትዮጵያዊነት ትርጉም !!!
Posted: 04 Sep 2023, 22:41
by Selam/
ድንክዬው ብርሃኑን ደግፌ በመከራከሬ በጣም አዝናለሁ። አጠገቡ ቁጭ ብዬ ያወራሁበትን ቀንም እረግማለሁ። ያስቀየምኳቸውንም ይቅርታ እጠይቃለሁ። ሰውዬው በትክክል ስልጣን የሚወድ በሽተኛ ነው።
Re: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጽኑ አለት፣ የኢትዮጵያዊነት ትርጉም !!!
Posted: 05 Sep 2023, 01:54
by kibramlak
እንደዚህ አይነት አድርባይነት፣ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ክዶ የበዳዮች ቃል አቀባይ ሆኖ ማየት ምንኛ ይህች ሀገር በዋሾ የስልጣን ጥመኞች እንደተሞላች የሚያሳይ ነው፣ እኔም ለብርሀኑ በጣም ጠበቃ ሆኜ የተከራከርኩበትን ጊዜ ሳስብ በራሴ በጣም አፈርኩ፣፣ የሚገርመው ግን ባህርዳር ሲያባርሩት ያባረሩትንም የወቀስኩበት ጊዜ ነበር፣ እነሱ ግን ቀድመው ማንነቱን ያውቁ ስለነበር ነው፣፣ የአሁኑ የፋኖ ሀይሎች ናቸው ያን ያደረጉት፣፣ ፋኖ አልሞ መተኮስ ብቻ ሳይሆን የሴራ ፖለቲካውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሀይል እነደሆነ መረዳት ይቻላል፣፣
Selam/ wrote: ↑04 Sep 2023, 22:41
ድንክዬው ብርሃኑን ደግፌ በመከራከሬ በጣም አዝናለሁ። አጠገቡ ቁጭ ብዬ ያወራሁበትን ቀንም እረግማለሁ። ያስቀየምኳቸውንም ይቅርታ እጠይቃለሁ። ሰውዬው በትክክል ስልጣን የሚወድ በሽተኛ ነው።
Re: Re:
Posted: 05 Sep 2023, 03:25
by DefendTheTruth
eden wrote: ↑04 Sep 2023, 22:04
Horus wrote: ↑04 Sep 2023, 21:55
eden wrote: ↑04 Sep 2023, 21:47
Horus in 2020 wrote: ↑13 Nov 2020, 03:04
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጽኑ አለት፣ የኢትዮጵያዊነት ትርጉም !!!
Horus in 2023 wrote: ↑04 Sep 2023, 21:18
ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የፖለቲካ መሰረት የሌለው ቴክኖክራት የቢሮ ከበርቴ
ባንዳ ሆነው የከዱን አቢይና ብርሃኑ ናቸው! ለዚያ ደሞ አሁን አዲስ ስም አወጣላቸኋለሁ!
አሁንም ተሸውደሃል. የከዱህ ያኔ ነው፣ የባነንከው ግን ዛሬ
ቱግ እንድትል ሳይሆን እንድትማር ከሚል ነው
በመልካም ተረዳኝ
ደሞ ብዙ ሰው ስለተሸወደ፣ ተጫወቱብኝ ብለህ ብዙ አትበሳጭ
ፖለቲካ ቆሻሻ ነው፣ በተለይ እንዳንተ ላለ ግልብ
አቤት የቅጥፈት መዓት፣ አንተ/አንች አለሽ አይደለ እንዴ፣ ያኔም ዛሬም "የተሸወድከዉ/የተሸወድሽዉ"፣ ታዲይ ምኑን ነዉ አንዴ ለተሸወደዉ የምትደነቀዉ/የምትደነቂዉ?
ነገሩ መሸወድ ሳይሆን መንጋነት ነዉ።
እንድትማር? ከማስተማር በፊት መማር አይቀድምም? በመንጋዎቹ አለም ይለይ ይሆናል ነገሩ።
Re: ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቦንጋ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጽኑ አለት፣ የኢትዮጵያዊነት ትርጉም !!!
Posted: 05 Sep 2023, 10:54
by Right
At this point, members of the progressive team more or less are on the same page. That is the most important thing. What said is in the past is irrelevant.
We move on and help Fano in anyway we can.