-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
BREAKING NEWS ደብረ ጽዮን ኤርትራውያንን ማርከናል ብሎ መዋሸት ጀምሯል HE BECOMES RIDICULOUS!!
በሰላም በመነጋገር መፍታት ትችል ነበር ስትለመን እንቢ ብለህ እንዳልተማረ ሰው ጥጋብህ ይዞህ ሊጠፋ ነው:: ወያኔ ማለት ክብር የማይወድለት ሃይል ብቻ የሚገባው ቡድን ነው:: እንደሂትለር ናዚ አገሩ ሲጠፋና ወገኖቹ ሲልቅ ካላየ ከጥፋት መንገዱ አይማርም::
Last edited by ethioscience on 12 Nov 2020, 17:10, edited 1 time in total.
Re: BREAKING NEWS ደብረ ጽዮን ኤርትራን ማርከናል ብሎ የሙት ጉድጋድ ጋር ቆሞ መዋሸት ጀምሯል HE BECOMES RIDICULOUS!!
ሰውዪው በትክክል ተረብሿል ፣ ድምጹ ይንቀጠቀጣል፣ ዋሻው ውስጥ ያለው የኤሊክትሪክ ጄኔሪትር ይንኳኳል ። የሚናገረው ለማይክሮፎኑ አይደለም። ቦታው ቀለም የተቀባ የዋሻ ሲሚንት ግድግዳ ነው ። ይሀው ነው የእብሪተኛ መጨረሻ !!!
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: BREAKING NEWS ደብረ ጽዮን ኤርትራውያንን ማርከናል ብሎ መዋሸት ጀምሯል HE BECOMES RIDICULOUS!!
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: BREAKING NEWS ደብረ ጽዮን ኤርትራውያንን ማርከናል ብሎ መዋሸት ጀምሯል HE BECOMES RIDICULOUS!!
I think he is confused. The TPLF big wigs had never expected Abiy could act as he did. Moreover, they did not expect Ethiopians could rally against TPLF as they have witnessed. That miscalculation of theirs is not surprising. As self-appointed ethnic saviors from the Amharas “atrocities,” they expected some help coming to their way. No luck there.