Page 1 of 1

በወያኔ ግዜ 2ሚ አማራ ጠፋ ተባለ፤ በኮ/ል አብይ ጊዜ አሁን ደግሞ 11000 አማራ ወደ ሱዳን እያመለጡ ናቸውና ይመዝገብ፡፡ በኃላ ሰፋሪዎች ጠፉ እንዳይሉ ነው! ኦነግን ለመደገፍ ጅማ ላይ

Posted: 12 Nov 2020, 15:55
by AbebeB
በወያኔ ግዜ 2ሚ አማራ ጠፋ ተባለ፤ በኮ/ል አብይ ጊዜ አሁን ደግሞ 11000 አማራ ወደ ሱዳን እያመለጡ ናቸውና ይመዝገብ፡፡ በኃላ ሰፋሪዎች ጠፉ እንዳይሉ ነው!

ለመሆኑ አማራ ትግራይን መሬት አስመልሻለሁ እያለ፡ 11000 አማራ ወደ ሱዳን የሚሸሽበት ሎጂክ ሊሰራ የሚችለው እንዴት ነው፡፡

Re: በወያኔ ግዜ 2ሚ አማራ ጠፋ ተባለ፤ በኮ/ል አብይ ጊዜ አሁን ደግሞ 11000 አማራ ወደ ሱዳን እያመለጡ ናቸውና ይመዝገብ፡፡ በኃላ ሰፋሪዎች ጠፉ እንዳይሉ ነው! ኦነግን ለመደገፍ ጅማ

Posted: 12 Nov 2020, 22:29
by AbebeB
Is there Amhara that has ethnic line, anyways?If not what is that they oppose? What they don't have? ሳቁባቸው!
They are laughing stock.

Re: በወያኔ ግዜ 2ሚ አማራ ጠፋ ተባለ፤ በኮ/ል አብይ ጊዜ አሁን ደግሞ 11000 አማራ ወደ ሱዳን እያመለጡ ናቸውና ይመዝገብ፡፡ በኃላ ሰፋሪዎች ጠፉ እንዳይሉ ነው! ኦነግን ለመደገፍ ጅማ

Posted: 13 Nov 2020, 07:37
by Jirta
አቤ አንተስ እንደ መሪዎችህ ልብም የለህ:: ሰኛ ለምሳ መቀሌ እንገንኝ::