Page 1 of 1

ጀኔራል ብርሁኑ ጁንታ (General Junta, for short) ያሉትን አጣመው የሚያቀርቡ የሠፋሪ ሚዲያዎችና ፓርላማው አንቀፅ 39 ፍንጭ ስመመፈለጋቸው ፍንጭ ሰጡ?

Posted: 12 Nov 2020, 14:53
by AbebeB
በአማራ ሰፋሪዎች የተጨናነቀው ኮ/ል አብይ መራሽ መንግስት አንቀጽ 39 (የብሔሮች መገንጠል መብት) ጥቅም ላይ እንዲውል የሚፈልጉ ስለመሆኑ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡

ያኔ (ዜናዊ ወያኔን አጋልጦ ከማምለጡ በፊት) 50 ቁጥርን በወንበሩ ሥር ጽፎ ለአደባባይ ንግግር በቀረበበት ጊዜ ለመግለጥ የፈለገውን ዓይነት ማለት ነው፡፡
ታዲያ ፋራ ኮፒ ሲያድግ ብዙም አያምርበትም እንጂ የአማራ ፓርላማም ይህንን ዘዴ በመጠቀም ስለ አንቀጽ 39 አንፀባርቆአል፡፡ ይኸውም የፊዴራል ፓርላማ አባል የነበሩት ወያኔዎች 38 እንደነበሩ ሲታወቅ የአማራ ፌደራል ፓርላማ ግን ያለመከሰስ መብት ያነሳው ከ39 አባላቱ መሆኑን በማስታወቅ ነው፡፡ ሳቁባቸው!