Page 1 of 1
Photo Of ሽራሮ የአኬልዳማ ምድር፥ የኣሸባሪ-የወያኔ_አውሬነት ማሳያ!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 12 Nov 2020, 08:53
by tarik

=======================================================================================================
Seyoum Teshome
=======================================================================================================
#ሽራሮ የአኬልዳማ ምድር፦ #የወያኔ_አውሬነት ማሳያ

=====================================
ጀግናው የኢትይጵያ መከላከያ ሰራዊውት ሽራሮን ከስግብግቡ የህወሃት ጁንታ ታጣቂዎች ሙሉ በሙሉ ነጻ አውጥቶ ተቆጣጥሮታል። ይሁን እንጂ መከላከያው በድል አድራጊነት ሽራሮ ሲገባ የስግብግቡን ጁንታ የመጨረሻ የጭካኔ ባህሪ የሚያሳዩ ድርጊቶች አግኝቷል። ድል አድራጊው መከላከያ ሰራዊት በሽራሮ እጅና እግራቸው የፍጥኝ ታስሮ እርቃናቸውን የተረሸኑ የበርካታ የመከላከያ ሰራዊት አስከሬኖችን አግኝቷል። በኢትዮጵያ ህዝብ ባህል እና ስነምግባር እንኳን ክቡሩ የሰው ልጅ እንስሳት እንኳን እንደታሰሩ አይታረዱም። ይህ ስግብግቡ የህወሃት ጁንታ ምን ያህል ከኢትዮጵየ ስነምግባር ያፈነገጠ አውሬያዊ ማንነት ያለው መሆኑን በገሃድ ያረጋገጠ እውነታ ነው።
ድል አድራጊው መከላከያ ሰራዊት በዚህ ዘግናኝ ድርጊት እጅግ በማዘኑና በመበሳጨቱ በደም ፍላት ቤት በማቃጠልና ሌሎች እርምጃዎችን በመውሰድ ጉዳት እንዳያደርስ የሃገር ሽማግሌዎች ወጥተው እግሩ ላይ ወድቀው ተማጽነው አረጋግተውታል። በዛሬው ዕለት እጅግ በሚዘገንን ጭካኔ የተገደሉት የመከላከያ ሰራዊት አባላት የቀብር ስርአት በክብር ተፈጽሟል። አሁን መከላከያ ሰራዊቱ ነጻ ያወጣውን የሽራሮ አካባቢ ተረጋግቶ እየተቆጣጣረ ነው።
ሰራዊቱ የድል ግስጋሴውን ቀጥሎ ሌሎች ከተሞችን ሲቆጣጣረ ከዚህ የከፋ ዘግናኝ የስግብግቡ ህወሃት ጁንታ ድርጊቶች ሊያጋጥሙት እንደሚችሉ ይጠበቃል። በመከላከያ ሰራዊት ነጻ የሚወጡ አካባቢዎች የሚኖረው የትግራይ ህዝብ ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር በመግባበት ሊረረጋጋ ይገባል።
Re: Photo Of ሽራሮ የአኬልዳማ ምድር፥ የኣሸባሪ-የወያኔ_አውሬነት ማሳያ!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 12 Nov 2020, 09:03
by abel qael
kkkkkkkkkkkkkkkk is this from Bacha Debele's joke/Bacha of the day?... wey meAlti! I really wonder what is wrong with Ethiopia to be mum when charlatans like these are running the country to hell.
5tSpngonsohr4med ·

Top