Page 1 of 1

ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ስም ዝርዝር

Posted: 12 Nov 2020, 08:18
by temari
Please wait, video is loading...

Re: ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ስም ዝርዝር

Posted: 12 Nov 2020, 08:46
by Ethoash
ምን አይነት ያለ መከሰስ መብት ነው ። በፈለግህ ግዜ ያለ መከሰስ መብታቸው ተሻረ የምትል ከሆነ። ያለ መከሰስ መብት እኮ አንተ ራሰህ ያለመከሰስ መብቴ ይነሳልኝ ብትል እኮ የማይነሳ መብት ነው። የምን ማሾፍ ነው። ነግ በኔ ማለት ነው ። ነገ ዶክተር አብይ ያለ መከሰስ መብቱ በፓርላመንት ውድቅ ሆኖ እስር ቤት እንደውዳቂ እንደሚጣል አይቀሬ ነው።

በሬ ሆይ ስሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ። ይህ ገገማ ማን እንዳሽነፈ ሳያውቅ የመከሰስ መብት አነሳ ። አሁን ወርቃማዎቹ ስራዊቶች የአብይን ወታደሮች አስገብተው አስገብትው ከኋላ ስንቅ እንዳያገኙ ቢቆርጡዋቸውና አይቀጡ ቅጣት ቢቀጣቸውስ ። የጉሬላ ጦርነት ቢገጥሞቸውስ። የአብይ ስራዊት ልክ እንደጅል ተከታትሎ በትሬንታ ካትሮ ሲሄድ የዶግ አመድ ቢያረጉዋቸውስ ። ለምን እንቁላላችንን ከመፈልፈሉ በፊት እንቆጥራለን። እኔ አብይ አሽነፈ የምለው ቪድዬ ሲያሳየን እና እነጌታቸውን አስሮ ከአቢኢሌ ጋራ ሲደባልቃቸው ብቻ ነው። ያለበለዚያ ድሉ የማንም ነውና ። ያለ የለሌ ብራችንን ቁማር ላይ አናጥፋ

Re: ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ስም ዝርዝር

Posted: 12 Nov 2020, 09:14
by DefendTheTruth
Ethoash wrote:
12 Nov 2020, 08:46
ምን አይነት ያለ መከሰስ መብት ነው ። በፈለግህ ግዜ ያለ መከሰስ መብታቸው ተሻረ የምትል ከሆነ። ያለ መከሰስ መብት እኮ አንተ ራሰህ ያለመከሰስ መብቴ ይነሳልኝ ብትል እኮ የማይነሳ መብት ነው። የምን ማሾፍ ነው። ነግ በኔ ማለት ነው ። ነገ ዶክተር አብይ ያለ መከሰስ መብቱ በፓርላመንት ውድቅ ሆኖ እስር ቤት እንደውዳቂ እንደሚጣል አይቀሬ ነው።

በሬ ሆይ ስሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ። ይህ ገገማ ማን እንዳሽነፈ ሳያውቅ የመከሰስ መብት አነሳ ። አሁን ወርቃማዎቹ ስራዊቶች የአብይን ወታደሮች አስገብተው አስገብትው ከኋላ ስንቅ እንዳያገኙ ቢቆርጡዋቸውና አይቀጡ ቅጣት ቢቀጣቸውስ ። የጉሬላ ጦርነት ቢገጥሞቸውስ። የአብይ ስራዊት ልክ እንደጅል ተከታትሎ በትሬንታ ካትሮ ሲሄድ የዶግ አመድ ቢያረጉዋቸውስ ። ለምን እንቁላላችንን ከመፈልፈሉ በፊት እንቆጥራለን። እኔ አብይ አሽነፈ የምለው ቪድዬ ሲያሳየን እና እነጌታቸውን አስሮ ከአቢኢሌ ጋራ ሲደባልቃቸው ብቻ ነው። ያለበለዚያ ድሉ የማንም ነውና ። ያለ የለሌ ብራችንን ቁማር ላይ አናጥፋ
Ethoash,

yet honeh new yerefedebeh, Jaal?

There is an Afan Oromo proverb and it goes like this:

"bishan gad-galuuf ka'e si hin nyaatin; namni du'uu ga'e si hin arrabsiin" (hope you understand Afan Oromo, or?)

It is sort of "let a receding flood-overflow not engulf you with; let a person that is nearing a death not curse you" but it seems you are willingly in it, by allowing yourself to defend the indefensible.

Good lack (not luck)!

Re: Kichamam Woyane

Posted: 14 Nov 2020, 09:14
by Selam/
Kichamo Kichamo - You remind me of Saddam's propaganda minister, Baghdad Bob, who was telling Iraqis his army is winning the war and rounding up US soldiers in scores. You mfkr likewise retreated from an "inch" to ,"wait and see". What a sore loser! KIFU!