እነዚህ ሰፋሪ ነፍጠኞች ሞራል ያሌላቸውና ከራሳቸውም ጋር የማይግባቡ ለምን ሆኑ? ከንግግራቸውስ እውነት እንዴት አልተገኘም? ያሳዝናል!
Posted: 11 Nov 2020, 20:43
እውነቱን ለመናገር ከትግራይ ጋር ልዩ ውገና የለኝም፡፡ የፓለቲካ መስመራቸው በስትራቴጂ ደረጃ ከኦሮሞ ጋር ስለሚጣጣም ግን ሲከፉ አልወድም፡፡ ሌላው የራሴ የሚሉት አገርና ማንነት ስላላቸው በማንኛው መመዘኛ ሰው ናቸው ብዬ አስባለሁ፡፡ ይህ ግን ህወሀት የኦሮሞን ልጆች በግፍ መፍጀቱንና የክፋት መጨረሻ ጥግ የደረሱ ፓለቲከኞች መሆናቸውን ለደቂቃም ሳልረሣ ነው፡፡
ነገር ግን ሰፋሪ ነፍጠኞች የራሳቸው ማንነት አለን ብለው አያምኑም፣ የሌላውንም ማንነት እይቀበሉም፣ አያከብሩም፡፡ በሚሉትና በሚያደርጉት ሁሉ ከራሳቸውና ከሌላውም ጋር አይስማሙም፡፡ የሰይጣን መንግስት (kingdom) ሌላ ካላገኘ የራሱን ያርድና ደም ይጠጣል፡፡ ሰፋሪ ማለት እንዲህ ናቸው ብዬ በሙሉ ልቤ አስባለሁ፡፡
እግ/ር ይህን ምትሀታቸውን ገልብጦ ከሰይጣን እስራ ነጻ እንዲወጡ እፀልያለሁ!