እውነቱን ለመናገር ከትግራይ ጋር ልዩ ውገና የለኝም፡፡ የፓለቲካ መስመራቸው በስትራቴጂ ደረጃ ከኦሮሞ ጋር ስለሚጣጣም ግን ሲከፉ አልወድም፡፡ ሌላው የራሴ የሚሉት አገርና ማንነት ስላላቸው በማንኛው መመዘኛ ሰው ናቸው ብዬ አስባለሁ፡፡ ይህ ግን ህወሀት የኦሮሞን ልጆች በግፍ መፍጀቱንና የክፋት መጨረሻ ጥግ የደረሱ ፓለቲከኞች መሆናቸውን ለደቂቃም ሳልረሣ ነው፡፡
ነገር ግን ሰፋሪ ነፍጠኞች የራሳቸው ማንነት አለን ብለው አያምኑም፣ የሌላውንም ማንነት እይቀበሉም፣ አያከብሩም፡፡ በሚሉትና በሚያደርጉት ሁሉ ከራሳቸውና ከሌላውም ጋር አይስማሙም፡፡ የሰይጣን መንግስት (kingdom) ሌላ ካላገኘ የራሱን ያርድና ደም ይጠጣል፡፡ ሰፋሪ ማለት እንዲህ ናቸው ብዬ በሙሉ ልቤ አስባለሁ፡፡
እግ/ር ይህን ምትሀታቸውን ገልብጦ ከሰይጣን እስራ ነጻ እንዲወጡ እፀልያለሁ!
Re: እነዚህ ሰፋሪ ነፍጠኞች ሞራል ያሌላቸውና ከራሳቸውም ጋር የማይግባቡ ለምን ሆኑ? ከንግግራቸውስ እውነት እንዴት አልተገኘም? ያሳዝናል!
ካልደፈረሰ አይጠራም እንደሚባለው አሁን ገና ስሜት ያለው ንግግር ተናገርክ ፡፡ማንም የራስህን ማንነት ተው ተዋጥ ብሎ ያለ የለም ፤ መሆንም የለበትም ፤ ነገር ግን ማንም ሰው የሚስማማውን ማንነት መያዝ ግን መብቱን ማከበር ይገባል ፤ የራስ ማንነትን ከብሄር ማንነት ጋር አጠጋግተው እንደዋነኛ መግለጫ የሚያደርጉም ቢሆኑ ወይንም የኢትዮጵያን ማንነት እንደ ዋና ማንነታቸው መግለጫ በሚያደርጉ መሀከል ጥላቻ የዘለ ግኑኝነት መኖር የለበትም፡ ሁሉም አንዱ የሌላውን የማንነት መግለጫ ተቀብሎ ተከባብሮ መኖር ይችላል፤ ችግር የሚሆነው አንደኛው ሌላው ላይ የራሱን ፍላጎት መጫን ሲፈልግ ብቻ ነው፤ አንዳንዱ ደግሞ ሁለቱን ማንነቶችን አስማምቶ መኖር የሚፈልግም ካለ መርጫው መከበር አለበት፤ በዚህ ምድር ላይ ሁሉም ሰፋሪ ነው ፤ ሰው እስከሆነ ድረስ ፤ ይህ አገላለጽህ አግላይና ሰይጣን የምትለውን አስተሳሰብ የተሽከመ ነው፤ ምህታቱ መፈታት ካለበት በሁለቱም በኩል ነው
ነጋቲ
ነጋቲ