መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ 100% ሰራዊቱን የሚደግፍ ስለሆን ሰልፍ ቀርቶ ሕዝቡ በየመንደሩ የትህነግ/ኦነግ ወንጀለኞችና ሌቦችን መጠቆም ላይ ይሰማራ
Posted: 11 Nov 2020, 16:36
እነዚህ የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች በፖለቲካ ከተሸነፉ ሰንብቷል።
አሁን ወታደራዊ ሃይላቸው ድባቅ እየገባ ነው ።
ቀጥሎ ኢኮኖሚያዊ ሃይላቸው መደምሰስ አለበት፣ የሰረቁትን ሁሉ መቀማት አለባችው፤ ገንዝብ፣ ፋፍሪካ፣ ንግድ፣ ቤት ፣ መሬት ...
ቀጥሎ ድርጅታዊ ሃይላችው መፍረስ አለበት ።
ሲቀጥል በአካል እስር መግባት አለባቸው ።
ይህ ሁሉ እንዲሆን 120 ሚሊዮን ዜጋ የሰራዊቱ ና ፖሊሱ ደህንነቱ መረጃ አውታር ሆኖ በማንኛውም አይነት ቦታ ያሉትን ካንሰሮች ለመንግስት ማሳበቅ የዜጋ ሃላፊነታቸው ነው ።