Page 1 of 1

አዲስ መረጃ: ከማይካድራ የዘር ጭፍጨፋ ያመለጡ ሰዎች ስለ ሁኔታዉ በዚህ መልክ ተናገሩ::

Posted: 11 Nov 2020, 14:54
by Selam2119
ስለ «ማይካድራ» ጭፍጨፋ የዐይን ምስክሮች;
በምዕራባዊ ትግራይ ሁመራ አቅራቢያ «ማይካድራ» በተባለዉ አካባቢ የትግራይ ልዩ ኃይል በአማራ ተወላጆች ላይ በሌሊት አሰቃቂ ግድያ መፈፀሙን ከሞት ያመለጡ የዐይን እማኞች ገለፁ። ሙሉ መረጃዉንና ዘገባዉን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ።