Page 1 of 1
Aksuum/ አክሱም አየር ማረፊያ ተይዟል!
Posted: 11 Nov 2020, 08:52
by Ejersa
ለአርባ ስድስት ዓመታት የአፍሪካ ቀንድ ህዝቦችን ሲያሰቃይ እና ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በድራማ ሲያደናግር የኖረዉ አደገኛ ነቀርሳ -ስግብግቡ ጁንታ- ሊነቀል ጫፍ ደርሷል! ዛሬ አክሱም አየር ማረፊያ ተይዟል! ሰይጠኑ ሊሞት ትንሽ ይቀራል! እዉነት ሁሌም ያሸንፋል!
Please wait, video is loading...
Re: Aksuum/ አክሱም አየር ማረፊያ ተይዟል!
Posted: 11 Nov 2020, 09:07
by pushkin
Ejersa wrote: ↑11 Nov 2020, 08:52
ለአርባ ስድስት ዓመታት የአፍሪካ ቀንድ ህዝቦችን ሲያሰቃይ እና ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በድራማ ሲያደናግር የኖረዉ አደገኛ ነቀርሳ -ስግብግቡ ጁንታ- ሊነቀል ጫፍ ደርሷል! ዛሬ አክሱም አየር ማረፊያ ተይዟል! ሰይጠኑ ሊሞት ትንሽ ይቀራል! እዉነት ሁሌም ያሸንፋል!
Please wait, video is loading...
Re: Aksuum/ አክሱም አየር ማረፊያ ተይዟል!
Posted: 11 Nov 2020, 09:32
by pushkin
Re: Aksuum/ አክሱም አየር ማረፊያ ተይዟል!
Posted: 22 Oct 2022, 12:54
by eden
ወይ ህግደፍ፣ ብለሽ ብለሽ ኤጀርሳ ብለሽ መጣሽ
Ejersa wrote: ↑11 Nov 2020, 08:52
አደገኛ ነቀርሳ -ስግብግቡ ጁንታ- ሊነቀል ጫፍ ደርሷል! ዛሬ አክሱም አየር ማረፊያ ተይዟል! ሰይጠኑ ሊሞት ትንሽ ይቀራል! እዉነት ሁሌም ያሸንፋል!
ትንሽ ይቀራል? ትንሽ ትርጉም ቀየረች ልበል? ይሄን ከለጠፍክ ድፍን ሁለት አመታት
Re: Aksuum/ አክሱም አየር ማረፊያ ተይዟል!
Posted: 22 Oct 2022, 13:02
by Ejersa
eden wrote: ↑22 Oct 2022, 12:54