Page 1 of 1
BBC exposed digital ወያኔዎች
Posted: 11 Nov 2020, 02:31
by Tiago
Even the BBC spotted ውሸታም ወያኔዎች from a distance.
https://www.bbc.com/news/world-africa-54888234
Re: BBC exposed digital ወያኔዎች
Posted: 15 Nov 2020, 22:01
by Digital Weyane
Re: BBC exposed digital ወያኔዎች
Posted: 15 Nov 2020, 22:22
by Zmeselo
And BBC Tigrigna, helps them lie. Never trust the lamestream media!
ይህ ታሪክ የሚያሳዝን ነው። የጦርነት አንደኛው ክፉ እጣ ነው። በእርግጥ ቢቢሲ ወልቃይት ጠገዴ ላይ ከዚህ በላይ ታሪክ ያገኝ ነበር። መድሃኒት እንዳጣው ልጅ የሚያሳዝኑ ሌሎች ሞልተዋል። በጭካኔ ከተጨፈጨፉት አንፃር ሲታይ ደግሞ ብዙ ታሪኮች ነበሩ።
የሚገርመው ይሄ አይደለም። በፎቶው የምትታየው የታሪኩ ባለቤት የቢቢሲ ትግርኛ ባልደረባ ነች። የፕሮፖጋንዳው አንደኛው አካል ነች። ይህም ላይገርም ይችላል።
ቢቢሲ ግን ባለታሪኳ ባልደረባው እንደሆነች እንኳ መግለፅ አልፈለገም። ልክ እንደሌላ ሰው ታሪኳን እንደሰራላት እንድናስብለት ነው የፈለገው!
ለምን?
Getachew Shiferaw