Page 1 of 1

ሰበር ዜና: ገዱ አንዳርጋቸው ሱዳንን ድረሱልን ለማለት ካርቱም ገብቷል

Posted: 10 Nov 2020, 19:33
by Thomas H
ኢሳያስን አቅም ያለው መስሏቸው ድረስልን አሉት እሱ ግን እንኳን ሊደርስላቸው ይቅር እሱ ራሱ ዕርዳታ ፈላጊ ነው::አሁን ሱዳንን ለመለመን እየሞከሩ ነው::


Re: ሰበር ዜና: ገዱ አንዳርጋቸው ሱዳንን ድረሱልን ለማለት ካርቱም ገብቷል

Posted: 10 Nov 2020, 19:39
by ethioscience
Just shut your mouth AND Enjoy Your Miserable Rest Life :mrgreen: :mrgreen: You and your masters are not smarter than middle schoolers :roll: :roll:


Re: ሰበር ዜና: ገዱ አንዳርጋቸው ሱዳንን ድረሱልን ለማለት ካርቱም ገብቷል

Posted: 10 Nov 2020, 20:05
by Thomas H
ethioscience,
መንግሥቱም እኮ እንደዚህ እያለ ነው የፈረጠጠው

Re: ሰበር ዜና: ገዱ አንዳርጋቸው ሱዳንን ድረሱልን ለማለት ካርቱም ገብቷል

Posted: 10 Nov 2020, 20:32
by ethioscience
Thomas H wrote:
10 Nov 2020, 20:05
ethioscience,
መንግሥቱም እኮ እንደዚህ እያለ ነው የፈረጠጠው
Thomas
ስለመንግስቱ ከማንበብ በስተቀር የማውቀው ነገር የለም ፖለቲከኛም አልነበርኩም ግን ኢትዮጵያ ካሏት ጠላቶች ዋናው ዘረኛው ወያኔ መሆኑን ለማወቅ በህይወቴ ያየሁት በቂ ነው::ግን ወያኔዎች እንደሚያስቡት ዝም ብሎ ማለፍ የማናውቅ የማንናገር አይደለንም ለአገራችን በየትም ቦታ የምንቆም ነው


Re: ሰበር ዜና: ገዱ አንዳርጋቸው ሱዳንን ድረሱልን ለማለት ካርቱም ገብቷል

Posted: 10 Nov 2020, 20:44
by gagi
ድረሱልን? Delusional!

The purpose of his visit is to seek cooperation from Sudan in apprehending the ethno-fascists who fled to Sudan after slaughtering innocent civilians from Gondar and part of Tigray.

Believe me, justice will be served to you Neo Nazis! Just TIME!

You blind hater might not see how you lost everything that you fought for for the last 50 years! GONE! You are too greedy and psychologically sick creatures.