ያሳቀኝ ነገር ቢኖር። አሉላ ወያኔ << ጦርነት ለትግሬ ባህላዊ የገበጣ ጨዋታ ነው አለ>> ፣ኢሣይያስ አፈወርቅ ደግሞ <<ሞኝ ገበጣው እስኪያልቅ ይጫወታል>>ብሎት እርፍ።
Posted: 10 Nov 2020, 16:47
ያሳቀኝ ነገር ቢኖር። አሉላ ወያኔ << ጦርነት ለትግሬ ባህላዊ የገበጣ ጨዋታ ነው አለ>> ፣ኢሣይያስ አፈወርቅ ደግሞ <<ሞኝ ገበጣው እስኪያልቅ ይጫወታል>>ብሎት እርፍ። አሁን የገበጣው ጠጠር ተበልቶ አልቋል። ቂቂቂቂ
እኛም ብለናል፣
ከተበላ ኋላ ከተሸመጠጠ፣
አሉላ ወያኔ ( ዝንጀሮ) ዐይኑን-አፈጠጠ።
እኛም ብለናል፣
ከተበላ ኋላ ከተሸመጠጠ፣
አሉላ ወያኔ ( ዝንጀሮ) ዐይኑን-አፈጠጠ።