ከደብረ ጽዮን ጋር በመሆን ህወሃትን ለጦርነት ሲያዘጋጅ የኖረው ፅዬ አብርሃ ፈርጦ አሜሪካ ገባ!!
Posted: 10 Nov 2020, 15:56
ከደብረ ጽዮን ጋር በመሆን ህወሃትን ለጦርነት ሲያዘጋጅ የኖረው ፅዬ አብርሃ ፈርጦ አሜሪካ ገባ!!
ስዬ አብርሃ አሜሪካ መግባቱ ታውቋል። ባለፋት ወራት በትግራይ ቲቪ እየቀረበ "ጦርነትን እናውቀዋለን። ብዙ ሜካናይዝድ ደምስሰን ነው አዲስ አበባን የተቆጣጠርነው። አሁንም ጦርነት ከጀመሩን እናሳያቸዋለን" ሲል ቆይቶ፣ ወጣቱን ለጦርነት ሲቀሰቅስ ቆይቶ እሱ ግን ቦስተን ተንደላቀው የሚኖሩ ልጆቹ ጋር ሄዷል። የራሳቸውን ልጆች ውጭ አስቀምጠው ድሃውን የገበሬ ልጅ ለጦርነት ይማግዳሉ የምለው ይህ ነው! ስዬ ጦርነት ሲቀሰቅስ ቆይቶ ለራሱም ነፍስ ፈርቶ ጭምር ነው አሜሪካ የሸሸው! ሰባት አመት ሲያሰቃዩት የቆዩት እነስብሃት እንዲሁም "ሌባ ነው" ያለው ስዩም እግር ስር ሄዶ መውደቁ የሚያሳፍር ነበር!
Please wait, video is loading...
