ማይካድራን እንዲሁም ሁመራን ጨምሮ በወገን ጦር ቁጥጥር ስር ቢውሉም፣ሰርጎ በመግባት ወይም በእየከተሞቹ ሲቪል መስለው በሚኖሩ እኩያን አማካኝነት ሌላ ዘግናኝ ጭፍጨፋ እንዳይካሄድ አሁንም ልዩ ጥንቃቄ ያሻል።

Ejersa wrote: ↑10 Nov 2020, 11:54እጅግ ያሳዝናል። ተስፋ የቆረጠው አሸባሪው የትህነግ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ እንዲሁም #ሳምሪ በሚል ባደረጃቸው የትግራይ ተወላጆች አማካኝነት ባልታጠቁ ንጹሃን በአማራ ተወላጆች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ፈጽሟል።የተጨፈጨፈው ንጹሃን ህዝብ ቁጥሩ በጣም በርካታ ነው።የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው የተፈጸመው።በዚህ ዘግናኝ ድርጊት የደቡብ ክልል (የወላይታ) ብሄር ተወላጆች፣የኦሮሞ ብሄር ተወላጆችም አብረው ተጨፍጭፈዋል።

![]()