Page 1 of 1

ትግራይ ለማን ልትስጥ ነው? ምላስና ሰንበር! ምላስ ብቻ !ሽንታም ሁሉ!

Posted: 10 Nov 2020, 10:03
by Abaymado
ትግራይ ለማን ትሰጣለች? ለአረጋዊ በርሄ ወይስ ለአብርሃ ደስታ ወይስ ለሌላው ትግራይ ተወላጅ? እንደእኔ አብረሃ ደስታ በአላማው መፅናት ተስኖት ነበር ወደ መጨረሻው:እና ለእሱ አይገባም:: አረጋዊ በርሄም አይታመንም:: እና ለማን ይሰጥ?

እንደ እኔ የተበደሉ ትግራዮች ሁሉ ወደ ፊት እንዲወጡ መደረግ አለበት:: ኩናማ: ኢሮብ: መቀሌዎች --- የሚፈልጉት መሆን አለበት::
ከፖለቲካ የፀዳ የትግራይ ተወላጆች ያሉበት ትግራይን መረከብ አለበት!!

ትግራይ አዋረደችን !

ይሄን ያህል የታገስናቸው ለዚሁ ድንፋታ ነበር እንዴ ? ድንፋታም ሁላ! ሽንታም ሁሉ!
ስታሊን ገብረስላሴ : ጌታቸው ረዳ ሲሉ የነበሩትን ተከታትያለሁ: አምኛቸውም ነበር:: ግን ምንም ነገረ የለም:: ስታሊን "እስቲ አንድ አይሮፕላን ትግራይ ይድረስ ብሎ ነበር""
ጌታቸው ረዳም አይሮፕላን ጥለናል አለ:: የታለ መረጃው? አንድ ፎቶ እንኩዋን የላቸውም::

ዘራፍ ዘራፍ ምላስ ብቻ !!

Re: ትግራይ ለማን ልትስጥ ነው? ምላስና ሰንበር! ምላስ ብቻ !ሽንታም ሁሉ!

Posted: 10 Nov 2020, 10:48
by Abere
እንዴት ይረሳል እውነተኛው ኢትዮጵያዊ አቶ ገብረመድኅን ዓርአያ እያለ። እኔ መቼም ገብረምድኅን ዓርኣያ መረሳት የሌለበት ሰው ነው። ችግሩ ሥልጣን የሚፈልግ ሰው አይመስለኝም እንጅ።
ከጎሣ አስተሳሰብ የፀዱ ሰዎች ናቸው ማስተዳደር ያለባቸው። ደግሞ የግድ ትግሬ ብቻ መሆን የለባቸውም።