Page 1 of 1

ዶክተር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል " በባድመ አከባቢ ጦርነት በማካሄድ ላይ ይገኛል"

Posted: 10 Nov 2020, 08:48
by QB
"ፋሽሽቱ ኣብይ አሕመድ በከፈተው ጦርነት ተከትሎ የደረሰበት ሽንፈት ለኢሳያስ አፈወርቂ ያቀረበለት የድረስልኝ ጥሪ በህሞራ አከባቢ በከባድ ብረት የታገዘ ድብደባ እንዲሁም በባድመ አከባቢ ጦርነት በማካሄድ ላይ ይገኛል ይህንን ደግሞ ታሪክ ይቅር የማይለው ዳግማይ ክህደት በመፈፀም ላይ መሆኑ የሚያመላክት ነው፡፡"
ዶክተር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል
የትግራይ ክልል ፕረዚደንት
ትግራይ ቴሌቪዥን
01 ጥቅምት 2013 ዓ/ም
መቐለ

https://www.facebook.com/TigraiTv/posts/816977275513968