Page 1 of 1

የትግሬ ጦርነት (ደደቢት 2.0 vs ሰው አልባ ድሮን)

Posted: 09 Nov 2020, 17:29
by Horus
ባሁን ወቅት በ 8 ባትል ቲያትር !



Re: የትግሬ ጦርነት

Posted: 09 Nov 2020, 17:36
by Abere
የአይጥ ውርጋጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች ይሉሃል ይኸ ነው - ጌታዬ። ድፍን አገሪቷ እኮ በዐይጥ ነው ለ30 ዓመታት ስትጎረደም የነበርችው። የአይጠ-መጎጥ ጦርነት ሌላ ምን ሊሆን ይችላል። ወጥ መድ ውስጥ ገብቶ ከመንፈራገጥ ውጭ። አሞራው ፋኖ ይልፋታል።

Re: የትግሬ ጦርነት

Posted: 09 Nov 2020, 18:00
by Horus
አብረ፣
እኔ ስለ ሚሊተሪ ሳይንስ ብዙ አላቅም ግን የዎያኔ ስሌት ትልቅ ችግር አለበት ።

ሲጀምር አቢይን መስቀል አደባባይ በመግደል (በአሳሲኔሽን እስትራተጂ) ወደ ስልጣን ለመመልስ ሞከሩ ። ከሸፈ!

ቀጥለው በኩዴታ ሞከሩ፣ ከሸፈ

ቀጥለው አገር አቅፍ ህዝባዊ አመጽ በማስንሳት ክሚሊሺያ ወይም ጎሬላ ጥቃት በማቀናበር ሞከሩ። ከሸፈ (እነጃዋር የነበሩበት)

አሁን ክትግሬ ውጭ ያለው ጎሬላ ጥቃት እንኳን አይደለም፣ ተራ ሽፍትነት ነው ።

ትልቁ ዝሆን ይህው የትግሬ ጦርነት ነው ። ምን እንበለው? መደበኛ ጦርነት ወይስ የጎሬላ ጦርነት? አስገራሚ ነው?

እኔን የሚመስለኝ የትግሬን መንግስት ለአቢይ ትተው እንደ ድሮ ጎሪላ ዋሻ የሚሄዱ ይመስለኛል ። ችግሩ ይህ ዘመን 1975 አይደለም ።

በሰው አልባ ድሮን ነው አቢይ ሚፈጃቸው !!