Page 1 of 1

መናደድ ሲበዛ - ያስቀኛል አለ ጥላሁን ገሠሠ። Halafimenged ብዙ ጊዜ ብቻውን ነው የሚያወራው። እራሱ ለፃፈው እራሱ ይመልሳል።

Posted: 09 Nov 2020, 16:57
by Abere
መናደድ ሲበዛ - ያስቀኛል አለ ጥላሁን ገሠሠ። Halafimenged ብዙ ጊዜ ብቻውን ነው የሚያወራው። እራሱ ለፃፈው እራሱ ይመልሳል።ከዚህ በላይ ምን ዕብደት አለ። ጨርቁን በላዩ ላይ ቀደደ። ያች ሁልጊዜ የሚያነጥፋት ዐባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ቆዳ ካርታ የፋኖ ጀግና ቀዳዶ ቁጭ አለባት። ቂቂቂቂ
በአህያ ቆዳ የተሰራ ቤት እንድሁ ነው። ኣድጊ ኃላፊ መንገድ ቀድመን መክረንው ነበር።