Page 1 of 1
የትግሬ ጦርነት ጠቃሚነት !
Posted: 09 Nov 2020, 03:49
by Horus
አሁን ሆረስ እንዴት እንዲህ ትላልህ ልትሉ ትችላላችሁ ። የትግሬ ጦርነት በአምጽ የሚካሂድ የጎሳ ፖልቲካ ነው፣ የዘውግ ፖለቲካ ነው ። ስለሆነም ይህ ግብግብ በሁለት ምንገድ በጣም ጠቃሚ ነው ።
አንድ፣ የትግሬ ነጻ አውጪ ኢትዮጵያ እንጂ ትህነግ አይደለም !
ሁለት፣ የኢትዮጵያ ወታደር የውጊያ ልምምድ ያገኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር መዋጋት ካለባት የትግሬ ልምምድ እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ !
ሶስት፣ የዘውግ ፖለቲካ ማብቂያ ምልክት ስለሆነ !
Re: የትግሬ ጦርነት ጠቃሚነት !
Posted: 09 Nov 2020, 04:24
by Horus
TembienLiberation wrote: ↑09 Nov 2020, 04:06
Horus wrote: ↑09 Nov 2020, 03:49
አሁን ሆረስ እንዴት እንዲህ ትላልህ ልትሉ ትችላላችሁ ። የትግሬ ጦርነት በአምጽ የሚካሂድ የጎሳ ፖልቲካ ነው፣ የዘውግ ፖለቲካ ነው ። ስለሆነም ይህ ግብግብ በሁለት ምንገድ በጣም ጠቃሚ ነው ።
አንድ፣ የትግሬ ነጻ አውጪ ኢትዮጵያ እንጂ ትህነግ አይደለም !
ሁለት፣ የኢትዮጵያ ወታደር የውጊያ ልምምድ ያገኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር መዋጋት ካለባት የትግሬ ልምምድ እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ !
ሶስት፣ የዘውግ ፖለቲካ ማብቂያ ምልክት ስለሆነ !
Horus,
በጣም ምክኒያታዊ ትንተና ነው!
This is what we call "የትምህርት ብልጫ"!
በተለይ ከጦርነቱ በኋላ ኦሮሙማ የፋሽት አስተሳሰብ ቦታ እያጣ ይመጣል! ወታደሩም ዉስጥ ከበቂ በላይ ኢትዮጵያዊነት ሰሜት ያላቸው ሰዎች ይኖራሉ (we will have more of Amhara, Gurage and other Debub who buy Ethiopianism, united, Prosperous and strong nation).
This Tigre war is the so called "blessing in disguise" for a better Ethiopia!
.
Exactly, that's what I am saying !
Re: የትግሬ ጦርነት ጠቃሚነት !
Posted: 09 Nov 2020, 09:25
by Guest1
አንድ፣ የትግሬ ነጻ አውጪ ኢትዮጵያ እንጂ ትህነግ አይደለም!
የትግሬ ነጻ አውጪ መባል የሚችል በትግሬ የተመሰረተ ድርጅት ብቻ ነው። ትህነግ የተመሰረተው ትግሬ/ትግራይን ነጻ ለማውጣት ነበር። ባይምታታብን! ጥራት! ክክክክ ሆኖም አንድ አገር ዳር ድንበሯን መጠበቋ የማይቀር ስለሆነ (99.9% of the time) በትግራይ ክልል ነጻ አውጪ ይስተካከል። ከጦርነቱ ብኋላ በፍቃዳቸው የተመሰረተ አስተዳደር ሲያገኙ ብቻ ነጻ ወጡ ይባላል። ትግሬ ነጻ ኣውጣኝ ብሎ ነበር እንዴ? ወይ ጉድ!!
ሁለት፣ የኢትዮጵያ ወታደር የውጊያ ልምምድ ያገኛል ምክንያቱም ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር መዋጋት ካለባት የትግሬ ልምምድ እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ !
አንድ ቁም ነገር። ይህም ጦርነቱ በአጭር ካልተቀጨ ወይም በስምምነት ካልተቋረጠ የውጭ ሃይሎች ጣልቃ መግባታቸው የማይቀር መሆኑን ያመለክታል። ሌሎች አገሮች ስለተናግሩትም ሆነ ስላቀዱት የተደረገ ፍተሻ/ምርመራ ባይኖርም ስለተደጋገመና ምክንያትም ስላለ ግብጾች ይህን ያደርጉት ይሆናል ማለት ግን አያዳግትም። ክሁሉም የከፋው አደጋ ግጭቱ/ጦርነቱ መኖሩ ሳይሆን አገሪቱን መከፋፈል የሚፈልጉ ጣልቃ ገቦች ያቀዱትን ከዬት፤ መቼና እንዴት ሊገቡ እንደሚችሉ ለማወቅ የተደረገ ጥረት አለመኖሩና መገመትም አለመቻሉ (ምናልባት ከእውቀት ማነስ፤ ግድ የለሽነት፤ ተስፋ መቁረጥ፤ የአንድነት መላላት ወዘተ...) ነው።
ሶስት፣ የዘውግ ፖለቲካ ማብቂያ ምልክት ስለሆነ !
በብሄር ብሄርሰብ አገር የዘውግ በለው የብሄር ፓለቲካ ምንጊዜም አያበቃለትም። ምናልባት የትጥቅ ትግል፤ ሽብርተኝነትና የዘር ፍጅት ረዘም ላለ ጊዜ ይቀበር ይሆናል ያውም ብልጽግና ከታከለበት ብቻ! የዘውግ ፓለቲካን መሸሽ ኣለማውቅ ወይም ስለጠላነው አይናችንን እንጨፍን ማለት በስተቀር ትርጉም የለሽ የማይጠቅም ነው።
Re: የትግሬ ጦርነት ጠቃሚነት !
Posted: 09 Nov 2020, 14:27
by Horus
Guest1 wrote: ↑09 Nov 2020, 09:25

እኔ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ጭንቅት የለኝም።
ትህነግ የኢትዮጵያ ነቅርሳ ነው፣ ይህን የሚክድ ትግሬ ካለ ጦርነት አይደለም ገና ክፉ ረሃብ ያያል።
ትህነግ ኢትዮጵያን አያሽንፍም፣ ይህ 1974 አይደለም ።
ጦር ሰራዊት በየቀኑ ውጊያ ሚለማመደው አንድ ቀን ጦርነት ለመዋጋት ነው ። ይህ ውጊያ ጥሩ ፕራክቲካል ልምምድ ነው፣ ለኢትዮጵያ ሰራዊት ማለቴ ነው ።
በቃ!
Re: የትግሬ ጦርነት ጠቃሚነት !
Posted: 17 Nov 2020, 11:00
by Horus
As I predicted....
TPLF hoped for a nation wide ethnic war; instead Ethiopia ever more united. OLF is being eradicated.
Ethiopian armed forces are being battle tested; Egypt closely taking lesson !
Abiye regime is getting global diplomatic support
TPLF is not only being dismantled militarily but politically, economically, organizationally and culturally
ETHIOPIA CANNOT LIVE WITH TPLF IN ANY FORM AND SHAPE !!!
Re: የትግሬ ጦርነት ጠቃሚነት !
Posted: 17 Nov 2020, 12:22
by Guest1
ትህነግ ኢትዮጵያን አያሽንፍም፣ ይህ 1974 አይደለም ።
ያኔም ብቻውን የሻቢያና የወታደሩ ክህደትና የህዝብ ድጋፍም ባይኖር አያሸንፍም ነበር። አንድ ክልል ያውም አነስተኛ ክልል ያለ ቀሪው የህዝብ ድጋፍ ምንጊዜም አያሸንፍም።
ጥቅሙ የጦር ልምምድ????? ኮርስ ጠጣር ለህዝብም ለሃገርም ግድ የለሽነት ነው። አገር መውደድን በፍጹም አያሳይም። የሚወደመው ንብረትና ለጦርነቱ የሚወጣው ገንዝብ ይቺን ደሃ አገር የበለጠ የሚያደኽይ መሆኑን መዘንጋትስ ምን ሊባል? ጥላቻ ብቻ።
ጠቃሚነቱ ትምህርት ሰጪ
ለነጻ አውጪና ለአንርኪስቶች ማንም ተነስቶ አገር ልገንጥል ማለት እንደማይችል፤ መንግስትን ንቆ እንደ ድሮው ከወታደር ጋር እገጥማለሁ ማለት ራስን በራስ ማጥፋት እንደሆን፤ መንግስትም በዘፈቀደ ጦርነት ማንሳት እንደሌለበት፤ ጦሩም ጸድቶ የህዝብ አገልጋይ መሆን እንዳለበት፤ ጦርነት የአገሪቱን ኢኮኖሚ እንደሚያንኮታኩት፤ ደሃውን ህዝብ የሚያስጨርስ፤ ለኑሮ ውድነትና ለስደት የሚዳርግ፤ ህዝብን ከህዝብ የሚያጣላ፤ እናት ልጇን የምታጣበት እንደሆነና ቂም በቀል ውስጥ ከቶ የወደፊቱም አስተማማኝ እንዳይሆን የሚያደርግ፤ ታሪክ የሚያበላሽ ወዘተ...
Re: የትግሬ ጦርነት ጠቃሚነት !
Posted: 17 Nov 2020, 12:50
by Abere
አንድ የተረሳ ነጥብ አለ። እርሱም ከእንግድህ በህይወት የተረፈ የትግሬ ወንበዴ አማራን አክብሮ ይኖራል። ወርቅነኝ ሌላው ኢትዮጵያጽው ጨርቅ የሚለውም ዕብሪት ተንፍሶ እራሱም ድሪቶ ድሃ መሆኑን ተረድቶ ይኖራል። ከድህነት ለመውጣት አብሮ ይሰራል። የሰፈር ግጭት ሁሉ በጎሣ ከመወገን ይነፃል።
ማስገንዘቢያ:
- ዐብይ አህመድ ጎሣ እና የጎሣ ፓለቲካ ያረጠ መሆኑን ዐዋጅ ከአስነገር እና ክልል ካፈረሰ ብቻ።
Re: የትግሬ ጦርነት ጠቃሚነት !
Posted: 29 Oct 2021, 22:28
by Horus
እስቲ የዛሬ አመት ኖቬምበር 9 2020 የተደረገ ውይይት ... ፖለቲካውን የማአይውቅ ባንዳ እንጂ ኢትዮፕያዊያን ሁሉ ትክክል ብለው ነበር !!1
Re: የትግሬ ጦርነት ጠቃሚነት !
Posted: 29 Oct 2021, 22:45
by Educator
Horus,
Your second point is very interesting and on the spot. The war gives the ENDF soldiers an opportunity to practice surrendering in mass. It also gives birth to a narrative for wutaf nekais how to report a miraculous story of a surrendering and retreating force keeps winning and killing the entire enemy force which never stops cloning itself infinitely.
"
Let's be thankful for the fools, for without them the rest of us could not succeed. ", credit to Mark Twain.
Horus wrote: ↑29 Oct 2021, 22:28