Top Breaking News!ከሀዲው ወያኔ ከሰሜን ዕዝ የዘረፈውና ሲያሸሸው የነበረው A-300 የተሰኘው Multiple Launch Rocket System [MLRS]!!!!
Posted: 08 Nov 2020, 23:29
ከሀዲው ወያኔ ከሰሜን ዕዝ የዘረፈውና ሲያሸሸው የነበረው A-300 የተሰኘው Multiple Launch Rocket System [MLRS] በኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰው አልጀቶች ተመትቶ የጋየበት Footage Video ይህንን ይመስላል።
A-300 ተንቀሳቃሽ ሚሳይል ማስወንጨፊያ የቻይና ስሪት ሲሆን ለዓለም ገበያ የቀረበው ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት በ2015 ነው። ይህ መሣሪያ ከፍተኛ የማጥቃት ርቀቱ 300 ኪ.ሜ ነው።
A-300 ተንቀሳቃሽ ሚሳይል ማስወንጨፊያ የቻይና ስሪት ሲሆን ለዓለም ገበያ የቀረበው ከዛሬ አምስት ዓመት በፊት በ2015 ነው። ይህ መሣሪያ ከፍተኛ የማጥቃት ርቀቱ 300 ኪ.ሜ ነው።