Page 1 of 1

ሱዛን ራይስ የአሜሪካ ሴክረተሪ ኦፍ እስቴት ትሆናልች (ለአቢይ ውጭ ጉዳይ ሰዎች ጥቆማ)

Posted: 08 Nov 2020, 17:36
by Horus
ባሁን ሰዓት እሷን የሚወዳድር ሌላ ሰው አንቶኒ ብሊከን ይባላል ። እሱ ግን በእኔ እይታ ናሽናል ሴኩሪቲ አድቫይዘር ነው የሚሆነው ።

የሬፓፕሊካኑ ማጆሪቲ ሱዛንን ሊያጸድቁ ስለማይችሉ ፕሬዚደንት ባይደን አክቲንግ ሴክረተሪ አድርጎ ይሾማታል ።

ከሁሉ የሚያስገርመው ግን ይህች ሴት ሃ ብላ የውጭ ጉዳይ ሙያ ስትጀምር የዎያኔ ችግር ነበር ። ይሀው ዛሬ ሚኒስቴር ሆና ስትመለስ የዎያኔ ጦርነት በትግሬ እንደ ገና ይካሄዳል ።


https://en.wikipedia.org/wiki/Susan_Rice